በወራቤ ከተማ የፋይዳ ኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ (National ID) ምዝገባ እየተካሄደ ነው!
መጋቢት 25/2017 [ወራቤ ኮሙኒኬሽን] በወራቤ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መስሪያቤቶች የፋይዳ ኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ (National ID) ምዝገባ እየተካሄደ ይገኛል።
ሁሉም የከተማዋ ነዋሪዎች የናሽናል ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እንድታደርጉ እና የዘርፉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ከተማ አስተዳደሩ መልዕክቱን ያስተላልፋል።