ከኢትዮ ኮደርስ!
የምሥራች – ነፃ የትምህርት ዕድል
ለአምስት ሚልዮን ኢትዮጵያዉያን
እጅዎ ላይ ባለ ስልክና ታብሌት ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎት ተመዝግበዉ በመማር ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ( የተረጋገጠ ) ሠርተፍኬት ያግኙ።
ነፃ የኦንላይን ሥልጠናዎቹ ፦
– በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣
– በዳታ ሳይንስ፣
– በዌብ ፕሮግራሚንግ እና
– በአንድሮይድ ማበልፀግ ናቸው
እርስዎም በመረጡት የትምህርት ዘርፍ በአጭር ጊዜ ተምረዉ ሙያዎን ያዘምኑ፤ ህይወትዎን ወደ ከፍታ ይውሰዱ።
ከዓለም ጋር ይነጋገሩ፤
ከዓለም ጋር ይስሩ፤
ከዓለም ጋር ይጓዙ።
ኢትዮ ኮደርስን ለመቀላቀል
ከታች ባለዉ ሊንክ ተጭነዉ ይመዝገቡ